የዙኮ ሸክ መስጅድ

በስሌጤ ዝን ባህላዊ ቱሪዝም መምሪያ እና በቱሪስት መስህብነት የተመዘገበው የዙኮ ሸክ መስጂዴ ነው።
የዙኮ ሸክ ታሪካዊ መስጂዴ በስሌጤ ዝን እና በአለም ገበያ ከተማ አስተዳደር በአዲሻ ዙኮ ቀበላ ውስጥ ይገኛል። ይህ ታሪካዊ መስጂዴ ከከተማ አስተዳደሩ ዋና ከተማ አለም ገበያ በስተ ደቡብ ምዕራብ አቅጣጫ በግምት 4 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል።

መስጂዴው በሳንኩራ አለም ገበያ ከሚገኙ ቀደም ያሉ የሃይማኖት ቦታዎች መጀመሪያ ቦታ ነው። ይህ መስጂዴ ለአካባቢውና ለአጎራባች ሕዝቦች የሃይማኖት ትምህርትና አምሌኮ አገልግሎት ለመስጠት ከጀመረ መጀመሪያው የኢትዮጵያውያን ወራራ ጊዜ ጀምሮ እንደሆነ እና ከ130 ዓመታት በላይ እንዲቆጠር የታወቀ ነው። የአሁኑ የመስጂዴ ኢማም ሸ/መላመዴ ሸ/ሰይዴ ነው።

የዙኮ ሸክ መስጂዴ በሳንኩራ አለም ገበያ አካባቢ ከሚገኙ መስጂዴዎች የተለየ ታሪካዊ ነት አለው። ከወጤጣ እስከ እንጀሞ ጉጣንቾ እና በዘሪያ የሚገኙ ሁለት ቀበላዎች ለመጀመሪያ ጊዜ የኢዴ ሶሊት ስግድ የጀመሩበት ታሪካዊ መስጂዴ እንደሆነ የአሁኑ ኢማም ሸ/መላመዴ ሸ/ሰይዴ ይናገራል።

መስጂደን ያስገነቡት እና የመጀመሪያው የዙኮ ሸክ መስጂዴ ኢማም ሀጂ ሙክታር ረህመቶ ናቸው። ሀጂ ሙክታር ረህመቶ ለዱናዊ ትምህርት ብዙ ቦታዎችን ሄዯው እሌም እንደቀሰሙ ይናገራል።

አማራ ክሌሌ የሚፋት፣ ዯና እና ሾንኬ የሚባሉ ቦታዎች ሊይ በመሄድ ዱናዊ ትምህርት ተከታተለ። በኋላ ወደ ሀገር ቤት በመመለስ የአካባቢው ማህበረሰብ ዱናዊ አስተምር መስጠት እንደጀመሩ ይነገራል።

ሀጂ ሙክታር ወደ ሀገር ቤት ከተመለሱ በኋላ ብዙ የዱና ተማሪዎችን (ዯረሰዎችን) ሲያስቀሩ ቆይታው በኋላ ለተጨማሪ ትምህርት አንዴ የሚያስተምሩ ዯረሰዎችን ይዞ ወደ ጅማ በመሄድ የሺሮ ሸክ የሚባለው የሃይማኖት አባት ተጨማሪ እሌም ተምረው ወደ ሀገራቸው ተመለሱ።

በጅማ ከእሌም ትምህርት ጎን ለጎን 30 ሱረ (ጁዜ) ቅደስ ቁራዓን በእጃቸው ከትባው አንዴ ሱረውን በመሽጥ ሁለተኛ ዘር ሀጅ በእግራቸው አዴርገዋል።

መስጂደ ለሶስት ዘር የሳር ቤት ዕዴሳት እና ሁለት ዘር የቆርቆሮ ዕዴሳት የተዯረገ ሲሆን ከሀጂ ሙክታር በመቀጠል ሸ/ሰይዴ ሀጂ ሙክታር የመስጂደ ኢማም በመሆን ሀይማኖታዊ አስተምርና አምሌኮ አካሄደ። በመቀጠል አሁን ሊይ መስጂደን በኢማምነት እያገለገለ የሚገኙት ሸ/ሙላመዴ ሸ/ሰይዴ እንደሆኑ ይናገራል።

በዙህ መስጂዴ ላይ የተገኘው ታሪካዊ ቅርስ ወጥ በሆነ ዋርካ ተፈልፎ የተሰራ የተለያዩ የዱና ክታቦችና ቁራዓን የሚቀመጥበት ትሌቅ አንዴወጥ ሳጥን እንደነበረ እና አሁን ይህ ወጥ በሆነ ዋርካ የተሰራው ሳጥን በስሌጤ የባህላዊ ሙዙየም በቅርስነት ተመዘግቦ ተቀመጠ ነው።

Get 30% off your first purchase

X
Scroll to Top