በከተማ አስተዳደሩ ለአገራዊ ብልፅግና መሠረት የሆነው የመንገድ መሠረተ ልማት ስራ ትኩረት ተሰጥቶት እየተሰራ ነዉ!By alem / February 14, 2026 ዓ/ገበያ፣ የካቲት 07/2018 (ዓገከመኮ)በስልጤ ዞን የዓለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት በፕላን የተመላከቱ ከተማን ከገጠር የሚያስተሳስሩ የመንገድ መሠረተ ልማቶችን በመገንባት ላይ ይገኛል።በአስተዳደሩ ገጠር ቀበሌ ነዋሪዎች ለረጅም ጊዜ በመንገድ እጦት ምክንያት ጥያቄ ሲቀርብባቸው የነበሩ የመንገድ መሠረተ ልማቶችን በአዲስ መልኩ የመክፈትና የመጠገን ስራ እየተሰራ ነዉ።አሁን እየተሰራ ያለዉ አዲስ መንገድ ከፈታ እና ጥገና ስራ በበጀት ዓመቱ ለመስራት ከታቀደዉ ዕቅድ መካከል 8.5 ኪ.ሜ ያህሉን የሚሸፍን ነዉ።ፈጣን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት፡-ፌሰቡክ➲https://www.facebook.com/100069056625352/ዩቲዩብ➲https:http://youtube.com/@alemgebeyacommunication-f7l…ቴሌግራም➲https://t.me/alemgebeyacommunicationofficeቲክቶክ➲tiktok.com/@alemgebeyacommunication0ኤክስ X➲https://x.com/alemgebeyacommu/status/1803607427415232695?t=6Ar4b99EJ3yLzGds4RQhDA&s=ኢንስታግራም ➲https://www.instagram.com/alemgebeyacommnication/profilecard/?igsh=MWp6OGR6YWN2Z3VidQ==